ሁሉም ሰው የየራሱ መጽሀፍ ደራሲ ነው፤ አጨራረሱን እና የመጽሀፉን አካሄድ የሚወስነው እራሱ ደራሲው ነው እያንዳንዱ ገጽ ላይ ዋጋ ያለው ነገር ሰለማኖር ፣ ስለመገንባት ማሰብ አለብን፡፡ ህይወት ...
የሀገሪቱ የብሔራዊ ጤና አገልግሎት (ኤንኤችኤስ) አሀዛዊ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በእጅ እና በእግር ጣቶች እንዲሁም በፊት ላይ ተደጋግሞ በተፈጸመ ጥቃት 98 ሰዎች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን በአጠቃላይ ...
በፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ቤልጄየም፣ ኔዘርላንድስ እና ለክሰንበርግ መካከል የድንበር ቁጥጥር የቀረው በ1985 ነበር። የሸንገን ዞን በአሁኑ ወቅት 27 አባላት ካሉት የአውሮፓ ህብረት ውስጥ 25ቱን እንዲሁም አይስላንድን፣ ሊቸንስቲንን፣ኖርዌንን እና ስዊዘርላንድን ይሸፍናል። ...
የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች ቃል አቀባይ መሀመድ አዝዱልሰላም አሜሪካ በዋና ከተማዋ ሰንዓ ባሉ ይዞታዎች ላይ ማክሰኞ በርካታ ድብደባ ካደረሰች በኋላ የመን ራሷን መከላከሏን እንደምትቀጥል ተናግሯል። ...
ምእራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አይቮሪኮስት የፈረንሳይ ወታሮች ሀገሪቱን ለቀው እንደሚወጡ መጠየቋን አስታውቃለች። አይቮሪኮስት ፕሬዝዳንት አላሳን ኦታራ የ2025 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ባደረጉት ንግግር ...
በመላው አለም 39 የተለያየ የስአት አቆጣጠር ያላቸው ሀገራት አዲሱን አመት የሚያከብሩ እንደመሆናቸው 2025ን ለመቀበል 26 ስአታት ይወስዳል። የገና ደሴት እየተባለች የምትጠራው የፓስፊኳ ኪሪባቲ ...
ታዋቂው ቢሊየነር መስክ የአሜሪካ ምርጫ 2024ን ላሸነፉት ትራምፕ ድጋፍ ካደረጉት ባለሀብቶች ውስጥ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው የአለም ቁጥር አንዱ ሀብታም ኢለን መስክ የራሱ በሆነው ማህበራዊ ሚዲያ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ መጠነኛ ጭማሪ አድርጓል። ባንኩ አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
የአውሮፓ ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ካወጀች በኋላ ከሞስኮ የሚያስገቡትን የነዳጅ መጠን ቀንሰዋል። ምስራቃዊ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ግን አሁንም ድረስ የሩሲያ ነዳጅ ጥገኛ ናቸው። ...
በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 አመት በርካታ የአለምን ቅርጽ የቀየሩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁነቶች የተስተናገዱበት ነበር፡፡ በተመሳሳይ በስፖርቱ ዓለም በርካቶች የሚመለከቷቸው ...
በ2024 የአለማችን የቀጣይ አምስት እና ከዚያ በላይ አመታት መጻኢ ይወስናሉ የተባሉ ምርጫዎች ተካሂደዋል። እነዚህ ምርጫዎች ለሚሊየኖች ሞት፣ መፈናቀልና ረሃብ መንስኤ የሆኑ ጦርነቶች እንዲቆሙ ...