ሌሊት 9:52 ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፤ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ሆኖ መመዝገቡን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያሳያል። ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በአቦምሳ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ንዝረቱ እስከ አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱን እና በተለይ ...
የጋዛ ህዝብ ቁጥር በ6 በመቶ መቀነሱን የፍሊስጤም ማዕከላዊ ስታተስቲክስ ቢሮ ከሰሞኑ ባጋራው መረጃ አመላክቷል። ቢሮው ባወጣው መረጃው የጋዛ የህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ የቀነሰው በሃማስ እና ...
ከአሳድ መወገድ በኋላ በሶሪያ የመጀመሪያ ጉብኝትታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ቤርኮክ ደማስቆ ሲገቡ የጥይት መከላከያ መልበሳቸው አነጋጋሪ ሆኗል። የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂን ኖል ባሮትም ...
ጆሴፍ ሙቱዋ የተባሉት የመንደሯ ነዋሪ "ከብቶቼን ስጠብቅ ከፍተኛ ድምጽ ሰማሁ፤ ግን ምንም ጭስ አላየውም፤ የመኪና አደጋ የደረሰም መሰለኝ፤ ወደ መንገድ ዳር ወጥቼ ብመለከትም የተጋጨ ነገር የለም" ...
በስካር መንፈስ ውስጥ እያለ አዲስ አመትን እንዲያከብሩ 13 እስረኞችን ፈቶ የለቀቀው የዛምቢያ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ መርማሪ ኢንስፔክተር ቲተስ ፊሪ የተባለው ፖሊስ በቁጥጥር ስር የሚገኙ ...
የልጁን ፍቅረኛ የነጠቀው አባት በባንክ ሃላፊነት ላይ በነበረበት ጊዜ በሰራው የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር ውሏል የቀድሞ የባንክ ኦፍ ቻይና ሊቀመንበር የነበረው የ63 አመቱ ሊዩ ሊያንግ ለወጣት ሴቶች በሚያሳየው መማረክ አካባቢው ባሉ ሰዎች እና በጓደኞቹ ይታወቃል፡፡ የመጀመሪያ የትዳር አጋሩን ከፈታ በኋላ ከሶስት ...