ሌሊት 9:52 ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍ ያለ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፤ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.8 ሆኖ መመዝገቡን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያሳያል። ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በአቦምሳ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ንዝረቱ እስከ አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱን እና በተለይ ...